ברוכים הבאים לעמותת תתקמהרה ወደ ማህበራችን እንኳን በደህና መጡ
מערכת ניהול חברים מקצועית ומתקדמת — מקום אחד לכל החברים. ታጠቅ አማራ አንድነት ማህበር
0
חברי עמותה
0
חברי ועד
0
יו״ר עמותה
ታጠቅ አማራ አንድነት ማህበር፡ ከእስራኤል እስከ ኢትዮጵያ
ተልዕኳችን
በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን በቁሳቁስና በሞራል መደገፍ።
ራዕያችን
ርቀቶች የማይገቱት የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር መፍጠር።
እሴታችን
አንድነት፣ ሰብአዊነት እና ታማኝነት።
"እኛ የወገን ድምጽ፣ የርህራሄ እጅ እና የአንድነት ድልድይ ነን!"